Advertisement
 
 
   
Friday, 03 September 2010
LANGUAGE
 
Ethiopia -
ዜና :


የሀገር ውስጥ ዜና

የጋህአዴን ጉባኤ የድርጅቱን ሊቃነመናብርት፣የማእከላዊ ኮሚቴ፣ የኦዲትና ቁጥጥር ኮሚሽን አባላትን መረጠ

ጋምቤላ, ነሐሴ 28/2002/የጋምቤላ ህዝቦች አንድነት ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋህአዴን) አራተኛ ድርጅታዊ ጉባኤ የድርጅቱን ዋናና ምክትል ሊቀመንበር ፣የማእከላዊ ኮሚቴ፣ የኦዲትና ቁጥጥር ኮሚሽን አባላትን በመምረጥ ከትናንት በስቲያ ተጠናቀቀ።

 
“አደገኛ የሞባይል ፍሪኩዌንሲ በጤና ላይ አደጋ ያደርሳል” ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ መሠረተ-ቢስ መሆኑን ኮርፖሬሽኑ አስታወቀ
አዲስ አበባ ነሐሴ 27/2002/ዋኢማ/ ሰሞኑን ማንነታቸው ከማይታወቁ የሞባይል ቁጥሮች፣ ድረ-ገጾች፣ ኢሜይልና የሞባይል አጭር የጽሑፍ መልዕክቶች /ኤስኤምኤስ/ “አደገኛ የሞባይል ፍሪኩዌንሲ በጤና ላይ አደጋ ያደርሳል” ተብሎ የሚናፈሰው ወሬ መሠረተ-ቢስ መሆኑን የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ኮርፖሬሽን አስታወቀ።
 


የአፍሪካ ዜና

የዩጋንዳ ወታደሮች መገደላቸውን የጸጥታው ምክር ቤት አወገዘ

አዲስ አበባ ነሐሴ 26/2002/ዋኢማ/የአልሻባብ ጽንፈኛ ቡድን ነዋሪዎች ሞርታር ተኩሰው አራት የዩጋንዳ ሰላም አስከባሪ ወታደሮች መግደላቸውን የተባበሩት መንግሥታት የጸጥታው ምክር ቤት በጥብቅ አወገዘ፡፡

 


የአለም ዜና

አፍሪካ ለመሠረተ-ልማት ግንባታ ትኩረት በመስጠት በሉላዊ ሥርዓት ተወዳዳሪ መሆን ይጠበቅባታል
አዲስ አበባ ነሐሴ 25/2002/ዋኢማ/የአፍሪካ መንግሥታት ለመሠረተ-ልማት ግንባታዎች ትኩረት በመስጠት ዓለምን በሚያቀራርበው የሉላዊ ሥርዓት /ግሎባላይዜሽን/ ተወዳዳሪ መሆን እንደሚጠበቅባቸው የዓለም ባንክ ጥሪ አቀረበ።
 



ቃለ መጠይቅ


ዩኒቨርሳል አክሰስ ፕሮግራም ከየት ወዴት?
More...
 


የሳምንቱ አባባል


‘’በቀጣዩ አምስት ዓመታት ተግባራዊ በሚደረገው የዕድገትና የትራንስፎርሜሽን ዕቅድ በግብርናና በኢንዱስትሪ ዘርፎች የተቀመጡት ግቦችን ለማሳካት የግል ባለሀብቶች ድርሻ ከፍተኛ ነው።’’
 


የእኛ ጠላት ድህነት ነው፡፡ ድህነትን ልናባርረው ይገባል፡፡ ድህነትን እስካላባረርን ክብርና ስብዕና የሚታሰቡ ነገሮች አይሆኑም፤ ድህነትን እናጠፋዋለን፤ አንጠራጠርም!;
አትሌት ዶክተር ኃይሌ ገብረሥላሴ
 



የመንግስት መግለጫ

የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ ቀን መስከረም 10 ቀን 2003 ዓ.ም በድምቀት ይከበራል


በአገራችን ህዝቦች መፈቃቀድ ላይ የተመሰረተችው አንዲት ኢትዮ
ያ መገለጫ የሆነው የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ሰንደቅ አላማ ቀን የፊታችን መስከረም 10 ቀን 2003 ዓ.ም በመላው አገሪቱ ለሶስተኛ ጊዜ በድምቀት ተከብሮ ይውላል፡፡

 


የ እለቱ ኢቲቪ ዜና

የኢቴቪ ዜና
 
, waltainfo.com. All Rights Reserved. Addis Ababa, Ethiopia  
Download Amharic font here
አሁን የሚጎበኙን
We have 88 guests online